ዘካርያስ 1:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “እግዚአብሔር በአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቶ ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ጌታ በአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቶ ነበር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ዘካርያስን ለሕዝቡ እንዲህ ብለህ ተናገር አለው፦ “እኔ እግዚአብሔር በቀድሞ አባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቼ ነበር፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እግዚአብሔር በአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቶ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 እግዚአብሔር በአባቶቻችሁ ላይ እጅግ ተቈጥቶ ነበር። 参见章节 |