Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 8:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ግራ እጁን ያንተርሰኛል፤ በቀኝ እጁ ያቅፈኛል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ቀኙ ባቀ​ፈ​ችኝ ግራ​ውም ከራሴ በታች በሆ​ነች ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

3 ግራው ከራሴ በታች በሆነች ቀኙም ባቀፈችኝ ነበር።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 8:3
6 交叉引用  

ግራ እጁን ተንተርሻለሁ፤ ቀኝ እጁም ዐቅፎኛል።


እኔም ወደ አስተማረችኝ፣ ወደ እናቴም ቤት፣ እጅህን ይዤ በወሰድሁህ ነበር፤ የምትጠጣውን ጣፋጭ የወይን ጠጅ፣ የሮማኔን ጭማቂም በሰጠሁህ።


እናንተ የኢየሩሳሌም ቈነጃጅት፤ ራሱ እስኪፈልግ ድረስ፣ ፍቅርን እንዳታስነሡት ወይም እንዳትቀሰቅሱት አማፅናችኋለሁ።


እርሱ ግን፣ “ጸጋዬ ይበቃሃል፤ ኀይሌ ፍጹም የሚሆነው በድካም ጊዜ ነውና” አለኝ። ስለዚህ የክርስቶስ ኀይል በእኔ ያድር ዘንድ፣ ይበልጥ ደስ እያለኝ በድካሜ እመካለሁ።


ዘላለማዊ አምላክ መኖሪያህ ነው፤ የዘላለም ክንዶቹም ከሥርህ ናቸው፤ ‘እርሱን አጥፋው!’ በማለት፣ ጠላትህን ከፊትህ ያስወግደዋል።


跟着我们:

广告


广告