Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 7:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

10 እኔ የውዴ ነኝ፤ የእርሱም ምኞት እኔው ነኝ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 እኔ የውዴ ነኝ፥ የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

10 እኔ የውዴ ነኝ፤ የእርሱም ምኞት ወደ እኔ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 ጕሮ​ሮ​ሽም ለልጅ ወን​ድሜ እየ​ጣ​ፈጠ እን​ደ​ሚ​ገባ፥ ለከ​ን​ፈ​ሮ​ችና ለም​ላሴ እን​ደ​ሚ​ስ​ማማ እንደ ማለ​ፊያ የወ​ይን ጠጅ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

10 ጕሮሮሽ ለወዳጄ እየጣፈጠ እንደሚገባ፥ የተኙትን ከንፈሮች ይናገሩ ዘንድ እንደሚያደርግ፥ እንደ ማለፊያ የወይን ጠጅ ነው።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 7:10
12 交叉引用  

ትጠራኛለህ፤ እኔም እመልስልሃለሁ፤ የእጅህንም ሥራ ትናፍቃለህ።


ነገር ግን እግዚአብሔር በሚፈሩት፣ በምሕረቱ በሚታመኑትም ይደሰታል።


ንጉሥ በውበትሽ ተማርኳል፤ ጌታሽ ነውና አክብሪው።


ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የርሱ ነኝ፣ እርሱ መንጋውን በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል።


እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው፤ መንጋውንም በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል።


ውዴ ሆይ፤ ና ወደ ገጠር እንሂድ፤ ወደ መንደርም ገብተን እንደር፤


“የሰው ልጅ ሆይ፤ የዐይንህ ማረፊያ የሆነውን ነገር በመቅሠፍት እወስድብሃለሁ፤ አንተ ግን ዋይታ አታሰማ፤ አታልቅስ፤ እንባህንም አታፍስስ፤


“አባት ሆይ፤ እነዚህ የሰጠኸኝ እኔ ባለሁበት እንዲሆኑ፣ ዓለም ሳይፈጠር ስለ ወደድኸኝ የሰጠኸኝንም ክብሬን እንዲያዩ እፈልጋለሁ።


በትናንትናዋ ሌሊት፣ የርሱ የሆንሁትና የማመልከው እግዚአብሔር የላከው መልአክ በአጠገቤ ቆሞ፣


ከእንግዲህ እኔ አልኖርም፤ ነገር ግን ክርስቶስ በውስጤ ይኖራል። አሁንም በሥጋ የምኖረው ኑሮ በወደደኝና ስለ እኔ ራሱን አሳልፎ በሰጠው በእግዚአብሔር ልጅ ላይ ባለኝ እምነት ነው።


跟着我们:

广告


广告