ማሕልየ መሓልይ 6:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እኔ የውዴ ነኝ፤ ውዴም የእኔ ነው፤ መንጋውንም በውብ አበቦች መካከል ያሰማራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 እኔ የውዴ ውዴም የእኔ ነው፥ በሱፉ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ውዴ የእኔ ነው፤ እኔም የእርሱ ነኝ፤ በሱፍ አበባዎች መካከል መንጋውን ያሰማራል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 እኔ የልጅ ወንድሜ ነኝ፥ ልጅ ወንድሜም የእኔ ነው፤ በሱፍ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 እኔ የወዴ ነኝ ውዴም የእኔ ነው፥ በሱፉ አበባ መካከል መንጋውን ያሰማራል። 参见章节 |