Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 1:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 ውዴ ለእኔ ከዓይንጋዲ የወይን ተክል ቦታ እንደ መጣ የሄና አበባ ዕቅፍ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 ውዴ ለእኔ በዓይንጋዲ ወይን ቦታ እንዳለ እንደ አበባ እቅፍ ነው።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 ውዴ፥ ዔንገዲ ተብሎ በሚጠራው የወይን ተክል ቦታ እንደ በቀለ የበረሓ አበባ ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 ልጅ ወን​ድሜ ለእኔ በዐ​ይ​ን​ጋዲ ወይን ቦታ እን​ዳለ እንደ አበባ ዕቅፍ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 ውዴ ለእኔ በዓይንጋዲ ወይን ቦታ እንዳለ እንደ አበባ እቅፍ ነው።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 1:14
6 交叉引用  

ውዴ ለእኔ በጡቶቼ መካከል እንዳረፈ፣ በመቋጠሪያ እንዳለ ከርቤ ነው።


በዱር ዛፎች መካከል እንዳለ እንኮይ፣ ውዴም በጕልማሶች መካከል እንዲሁ ነው፤ በጥላው ሥር መቀመጥ ደስ ያሰኛል፤ የፍሬውም ጣፋጭነት ያረካኛል።


ኒብሻን፣ የጨው ከተማና ዓይንጋዲ፤ እነዚህም ስድስት ከተሞችና መንደሮቻቸው ናቸው።


ዳዊትም ከዚያ ወደ ላይ ወጥቶ በዓይንጋዲ ምሽጎች ተቀመጠ።


跟着我们:

广告


广告