Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ማሕልየ መሓልይ 1:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

1 ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

1 ከሰሎሞን መዝሙሮች መካከል በጣም ውብ የሆነው መዝሙር።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 ከመ​ዝ​ሙር ሁሉ የሚ​በ​ልጥ የሰ​ሎ​ሞን መዝ​ሙር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

1 ከመዝሙር ሁሉ የሚበልጥ የሰሎሞን መዝሙር።

参见章节 复制




ማሕልየ መሓልይ 1:1
5 交叉引用  

እርሱም ሦስት ሺሕ ምሳሌዎችን ተናገረ፤ የመሓልዩም ቍጥር ሺሕ ዐምስት ነበር።


እግዚአብሔርም በገባለት ተስፋ መሠረት ለሰሎሞን ጥበብን ሰጠው፤ በኪራምና በሰሎሞን መካከልም መልካም ግንኙነት ነበር፤ ሁለቱም ቃል ኪዳን አደረጉ።


ሞኝ በልቡ፣ “እግዚአብሔር የለም” ይላል። ብልሹዎች ናቸው፤ ጸያፍ ነገሮችን ይሠራሉ። በጎ ነገር የሚሠራ አንድ እንኳን የለም።


በከንፈሩ መሳም ይሳመኝ ፍቅርህ ከወይን ጠጅ ይልቅ ደስ ያሰኛልና።


ስለ ወዳጄ፣ ደግሞም ስለ ወይን ቦታው ልዘምር፤ ወዳጄ በለምለም ኰረብታ ላይ የወይን ቦታ ነበረው።


跟着我们:

广告


广告