ሮሜ 8:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 በሥጋ የሚመሩትም እግዚአብሔርን ማስደሰት አይችሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለሥጋዊ ነገር የሚገዙ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለሥጋዊ ፈቃዳቸው የሚሠሩ ሁሉ እግዚአብሔርን ደስ ማሰኘት አይችሉም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)8 በሥጋ ያሉትም እግዚአብሔርን ደስ ሊያሰኙት አይችሉም። 参见章节 |