Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሮሜ 4:22 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

22 ስለዚህ፣ “ጽድቅ ሆኖ ተቈጠረለት።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

22 በዚህም ምክንያት “ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

22 ስለዚህ ነው ለአብርሃም እምነቱ ጽድቅ ሆኖ የተቈጠረለት።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

22 ስለ​ዚ​ህም ጽድቅ ሆኖ ተቈ​ጠ​ረ​ለት።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

22 ስለዚህ ደግሞ ጽድቅ ሆኖ ተቆጠረለት።

参见章节 复制




ሮሜ 4:22
3 交叉引用  

አብራም እግዚአብሔርን አመነ፤ እርሱም ጽድቅ አድርጎ ቈጠረለት።


መጽሐፍስ ምን ይላል? “አብርሃም እግዚአብሔርን አመነ፤ ጽድቅም ሆኖ ተቈጠረለት።”


ዳዊትም እግዚአብሔር ጽድቅን ያለ ሥራ ስለሚቈጥርለት ሰው ብፅዕና እንዲህ ብሏል፤


跟着我们:

广告


广告