Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሮሜ 3:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

17 የሰላምንም መንገድ አያውቁም።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 የሰላምንም መንገድ አያውቁም።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

17 የሰላምን መንገድ አያውቁም፤

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የሰ​ላ​ምን መን​ገድ አያ​ው​ቋ​ትም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

17-18 የሰላምንም መንገድ አያውቁም። በዓይኖቻቸው ፊት እግዚአብሔርን መፍራት የለም።

参见章节 复制




ሮሜ 3:17
7 交叉引用  

አምላኬ፣ “ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል።


የሰላምን መንገድ አያውቁም፤ በጐዳናቸውም ፍትሕ የለም፤ መንገዳቸውን ጠማማ አድርገውታል፤ በዚያም የሚሄድ ሰላም አያገኝም።


ወደ ሕይወት የሚያደርሰው ግን መንገዱ ቀጭን፣ በሩም ጠባብ ነው፤ የሚገቡበትም ጥቂቶች ብቻ ናቸው።


ይኸውም በጨለማ ለሚኖሩት፣ በሞት ጥላ ውስጥም ላሉት እንዲያበራና፣ እግሮቻችንንም ወደ ሰላም መንገድ እንዲመራ ነው።”


በመንገዶቻቸው ጥፋትና ጕስቍልና ይገኛሉ፤


“በዐይናቸው ፊት ፈሪሀ እግዚአብሔር የለም።”


እንግዲህ በእምነት ስለ ጸደቅን፣ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል ከእግዚአብሔር ጋራ ሰላም አለን።


跟着我们:

广告


广告