Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሮሜ 3:16 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 በመንገዶቻቸው ጥፋትና ጕስቍልና ይገኛሉ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፤

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 በመንገዳቸው የሚገኘው ጥፋትና ጒስቊልና ነው።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በመ​ን​ገ​ዳ​ቸው ጥፋ​ትና ጕስ​ቍ​ልና አለ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 ጥፋትና ጉስቁልና በመንገዳቸው ይገኛል፥

参见章节 复制




ሮሜ 3:16
4 交叉引用  

መንገዱ ዘወትር የተሳካ ነው፤ ዕቡይ፣ ከሕግህም የራቀ ነው። በመሆኑም በጠላቶቹ ላይ ያፌዛል።


አምላኬ፣ “ለክፉዎች ሰላም የላቸውም” ይላል።


“እግሮቻቸው ደም ለማፍሰስ ይፈጥናሉ፤


የሰላምንም መንገድ አያውቁም።”


跟着我们:

广告


广告