ሮሜ 3:15 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 “እግሮቻቸው ደም ለማፍሰስ ይፈጥናሉ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 “እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እግራቸው ሰውን ለመግደል የፈጠነ ነው፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 እግሮቻቸውም ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 እግሮቻቸው ደምን ለማፍሰስ ፈጣኖች ናቸው፤ 参见章节 |