Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ሮሜ 3:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

14 “አፋቸው ርግማንና ምሬት ሞልቶበታል።”

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

14 “አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቷል፤”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

14 አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

14 አፋ​ቸው መራራ ነው፤ መር​ገ​ም​ንም የተ​ሞላ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

14 አፋቸውም እርግማንና መራርነት ሞልቶበታል፤

参见章节 复制




ሮሜ 3:14
5 交叉引用  

አፉ መርገምን፣ ቅጥፈትንና ግፍን የተሞላ ነው፤ ሽንገላና ክፋት ከምላሱ ሥር ይገኛሉ።


ከአፋቸው ስለሚወጣው ኀጢአት፣ ከከንፈራቸውም ስለሚሰነዘረው ቃል፣ በትዕቢታቸው ይያዙ። ስለ ተናገሩት መርገምና ውሸት፣


መራርነትን ሁሉ፣ ቍጣና ንዴትን፣ ጭቅጭቅና ስድብን ከማንኛውም ክፋት ጋራ ከእናንተ ዘንድ አስወግዱ።


ከአንድ አፍ በረከትና መርገም ይወጣል። ወንድሞቼ ሆይ፤ ይህ ሊሆን አይገባም።


跟着我们:

广告


广告