ሮሜ 3:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 አስተዋይ የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻ አንድም የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሚያስተውል የለም፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ የለም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ አንድም የለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚሻው የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ጻድቅ የለም አንድ ስንኳ፤ አስተዋይም የለም፤ እግዚአብሔርንም የሚፈልግ የለም፤ ሁሉ ተሳስተዋል፥ 参见章节 |