ሮሜ 2:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እግዚአብሔር “ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል”። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ይሰጠዋል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እግዚአብሔር ለእያንዳንዱ እንደየሥራው ይሰጠዋል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እርሱ በእውነተና ፍርዱ ለሁሉ እንደ ሥራው ይከፍለዋልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 እርሱ ለእያንዳንዱ እንደ ሥራው ያስረክበዋል፤ 参见章节 |