ሮሜ 16:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ለእናንተ ብዙ ለደከመችው ለማርያ ሰላምታ አቅርቡልኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ለእናንተ ብዙ ለደከመችው ለማሪያ ሰላምታ አቅርቡልኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ለእናንተ ብዙ ለደከመችው ለማርያም ሰላምታ አቅርቡልኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ለእናንተ ብዙ የደከመችላችሁን ማርያምንም ሰላም በሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 ስለ እናንተ ብዙ ለደከመች ለማርያ ሰላምታ አቅርቡልኝ። 参见章节 |