ሮሜ 14:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ከእኛ ማንም ለራሱ የሚኖር፣ ለራሱም የሚሞት የለምና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፤ ለራሱም የሚሞት የለም፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ከእኛ እያንዳንዱ ሕይወቱም ሆነ ሞቱ የራሱ አይደለም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ከመካከላችንም ለራሱ የሚኖር፥ ለራሱም የሚሞት የለም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤ 参见章节 |