ሮሜ 11:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 “የጌታን ልብ ያወቀ ማን ነው? አማካሪውስ የነበረ ማን ነው?” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 “የጌታን ልብ የሚያውቅ ማን ነው?” “ወይስ አማካሪው የሆነ ማን ነው? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 “የጌታን አሳብ የሚያውቅ ማነው? የእርሱ አማካሪ የሚሆንስ ማነው? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 “የእግዚአብሔርን ዐሳቡን ማን ያውቃል? ወይስ ማን ተማከረው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)34 የጌታን ልብ ያወቀው ማን ነው? 参见章节 |