ራእይ 22:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ፊቱን ያያሉ፤ ስሙም በግንባራቸው ላይ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ፊቱንም ያያሉ፤ ስሙም በግምባሮቻቸው ይኖራል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ፊቱን ያያሉ፤ ስሙም በየግምባራቸው ላይ ይሆናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ስሙም በግምባሮቻቸው ይሆናል። 参见章节 |