ራእይ 2:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ደግሞም በትዕግሥት መጽናትህንና ስለ ስሜም መከራ መቀበልህን ዐውቃለሁ፤ በዚህ ሁሉ አልታከትህም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በትዕግስት መጽናትህንና ስለ ስሜ መከራ መቀበልህን አውቃለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በትዕግሥት መጽናትህንና ስለ ስሜም ሳትሰለች መከራ መቀበልህን ዐውቃለሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ታግሠህማል፤ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 ታግሠህማል፥ ስለ ስሜም ብለህ ጸንተህ አልደከምህም። 参见章节 |