መዝሙር 97:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሰማያት ጽድቁን ያውጃሉ፤ ሕዝቦችም ሁሉ ክብሩን ያያሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰማያት የእርሱን ጽድቅ አወሩ፥ አሕዛብም ሁሉ ክብሩን አዩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰማያት ጽድቁን ይናገራሉ፤ ሕዝቦች ሁሉ ክብሩን ያያሉ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በነጋሪትና በመለከት ድምፅ፥ በንጉሡ በእግዚአብሔር ፊት እልል በሉ። 参见章节 |