Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 95:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

9 ሥራዬን ቢያዩም፣ አባቶቻችሁ በዚያ ፈተኑኝ፤ ተፈታተኑኝም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

9 የተፈታተኑኝ አባቶቻችሁ ምንም እንኳን ሥራዬን ቢያዩም ፈተኑኝ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

9 እነርሱ ያደረግኹላቸውን ድንቅ ነገር ቢያዩም እንኳ በዚያ ተፈታተኑኝ፤ ተገዳደሩኝም።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

9 ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቅ​ድ​ስ​ናው ቦታ ስገዱ፤ ምድር በመ​ላዋ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፊት የተ​ነሣ ትነ​ዋ​ወ​ጣ​ለች።

参见章节 复制




መዝሙር 95:9
8 交叉引用  

እነርሱ ግን አምላክን ተፈታተኑት፤ በልዑልም ላይ ዐመፁ፤ ትእዛዙንም አልጠበቁም።


ክብሬን ደግሞም በግብጽና በምድረ በዳ ያደረግኋቸውን ታምራት አይተው ካልታዘዙኝና ዐሥር ጊዜ ከተፈታተኑኝ ሰዎች አንዳቸውም፣


ሌላ ሰው ያላደረገውን በመካከላቸው ባላደርግ ኖሮ፣ ኀጢአት ባልሆነባቸው ነበር፤ አሁን ግን እነዚህን ታምራት አይተዋል፤ ሆኖም እኔንም አባቴንም ጠልተዋል።


ከእነርሱ አንዳንዶቹ ጌታን እንደ ተፈታተኑና በእባብ ተነድፈው እንደ ጠፉ፣ እኛም ጌታን አንፈታተን።


በማሳህ እንዳደረግኸው እግዚአብሔር አምላክህን አትፈታተነው።


跟着我们:

广告


广告