መዝሙር 90:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሣሩም ንጋት ላይ አቈጥቍጦ ይለመልማል፤ ምሽት ላይ ጠውልጎ ይደርቃል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ማልዶ ያብባል፥ በሠርክም ጠውልጎና ደርቆ ይወድቃል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሣር ወዲያው አድጎ ያብባል፤ ሲመሽ ግን ጠውልጎ ይደርቃል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ሥራ፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 参见章节 |