መዝሙር 9:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ድኾችን ግን መቼም ቢሆን አይረሱም፤ የችግረኞችንም ተስፋ ለዘላለም መና ሆኖ አይቀርም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ክፉዎች ወደ ሲኦል ይመለሳሉ፥ እግዚአብሔርን የሚረሱ አሕዛብም በሙሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 ችግረኞች ዘወትር እንደ ተረሱ አይቀሩም፤ የድኾችም ተስፋ ከንቱ ሆኖ ለዘለዓለም አይጠፋም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ድሃ ለዘለዓለም የሚረሳ አይደለምና፥ ችግረኞችም ተስፋቸውን ለዘለዓለም አያጡም። 参见章节 |