መዝሙር 89:46 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም46 እግዚአብሔር ሆይ፤ ይህ እስከ መቼ ይሆናል? ራስህንስ ለዘላለም ትሰውራለህን? ቍጣህስ እንደ እሳት የሚነድደው እስከ መቼ ነው? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)46 ዕድሜውንም አሳጠርህ፥ በእፍረትም ሸፈንኸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም46 እግዚአብሔር ሆይ! የምትሰወረው ለዘለዓለም ነውን? ቊጣህስ እንደ እሳት የሚነደው እስከ መቼ ነው? 参见章节 |