መዝሙር 88:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ድንቅ ሥራህ በጨለማ ስፍራ፣ ጽድቅህስ በመረሳት ምድር ትታወቃለችን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በመቃብርስ ውስጥ ጽኑ ፍቅርህን፥ እውነትህንስ በጥፋት ስፍራ ይነገራሉን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ተአምራትህ በጨለማ ስፍራ ይታወቃሉን? ታዳጊነትህስ በተረሱ ሰዎች አገር ይታያልን? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ባሕርንና መስዕን አንተ ፈጠርህ፤ ታቦርና አርሞንኤም በስምህ ደስ ይላቸዋል። ስምህንም ያመሰግናሉ። 参见章节 |