መዝሙር 86:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 አንተ ስለምትመልስልኝ፣ በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጣራለሁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ትመልስልኛለህና በመከራዬ ቀን ወደ አንተ እጠራለሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 አንተ ለጸሎቴ መልስ ስለምትሰጥ በመከራ ጊዜ ወደ አንተ እጮኻለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በአንቺ የሚኖሩ ሁሉ ደስ እንደሚላቸው ይነግራቸዋል። 参见章节 |