መዝሙር 85:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 መዓትህን ሁሉ አራቅህ፤ ከብርቱ ቍጣህም ተመለስህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሕዝብህን በደል አስቀረህ፥ ኃጢአታቸውንም ሁሉ ይቅር አልክ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እነርሱን ከመቈጣት ታገሥህ፤ ብርቱ ቊጣህንም መለስህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አቤቱ፥ ቀኑን ሁሉ ወደ አንተ እጮኻለሁና ይቅር በለኝ። 参见章节 |