መዝሙር 84:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ሆይ፤ ማደሪያህ ምንኛ የተወደደ ነው! 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ በዋሽንት፥ የቆሬ ልጆች መዝሙር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 የሠራዊት አምላክ ሆይ! ቤተ መቅደስህ ምንኛ ተወዳጅ ነው! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 አቤቱ፦ ምድርህን ይቅር አልኽ። የያዕቆብንም ምርኮ መለስህ። 参见章节 |