Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 83:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 መኳንንታቸውን እንደ ሔሬብና እንደ ዜብ፣ መሳፍንታቸውንም ሁሉ እንደ ዛብሄልና እንደ ስልማና አድርጋቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 በዓይንዶር ጠፉ፥ እንደ ምድርም ጉድፍ ሆኑ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 በዖሬብና በዜብ ላይ ያደረግኸውን በእነርሱም መሪዎች ላይ አድርግ፤ በዜባሕና በጻልሙናዕ ያደረግኸውን በእነርሱም ገዢዎች ላይ አድርግ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አም​ላክ ምጽ​ዋ​ት​ንና እው​ነ​ትን ይወ​ድ​ዳ​ልና፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ክብ​ርና ሞገ​ስን ይሰ​ጣል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በቅ​ን​ነት የሚ​ሄ​ዱ​ትን ከበ​ረ​ከቱ አያ​ሳ​ጣ​ቸ​ውም።

参见章节 复制




መዝሙር 83:11
4 交叉引用  

ሥጋዋም በኢይዝራኤል ምድር ዕርሻ ውስጥ እንደ ፍግ ስለሚሆን፣ ማንም ሰው፣ ‘ይህች ኤልዛቤል ናት’ ሊል አይችልም ብሎ የተናገረው ቃል ይህ ነው።”


በወደዷቸውና በአገለገሏቸው እንዲሁም በተከተሏቸው፣ ባማከሯቸውና ባመለኳቸው በፀሓይ፣ በጨረቃና በሰማያት ከዋክብት ሁሉ ፊት ይሰጣል፤ አይሰበሰብም ወይም አይቀበርም፤ ነገር ግን እንደ ተጣለ ጕድፍ በምድር ላይ ይበተናል።


እንዲሁም ሔሬብና ዜብ የተባሉትን ሁለቱን የምድያም መሪዎች ያዙ። ሔሬብን በሔሬብ ዐለት አጠገብ፣ ዜብን ደግሞ በዜብ የወይን መጭመቂያ ላይ ገደሏቸው፤ ምድያማውያንንም አሳደዱ፤ የሔሬብንና የዜብን ራስ ቈርጠው ጌዴዎን ወዳለበት ወደ ዮርዳኖስ ይዘው መጡ።


跟着我们:

广告


广告