መዝሙር 82:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 “ፍትሕን የምታጓድሉት እስከ መቼ ነው? ለክፉዎች የምታደሉትስ እስከ መቼ ነው? ሴላ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 እስከ መቼ ሐሰትን ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼስ ለክፉዎች ታደላላችሁ? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 “እስከ መቼ ትክክል ያልሆነ ፍርድ ትፈርዳላችሁ? እስከ መቼ ለክፉዎች ታዳላላችሁ? 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 እነሆ፥ ጠላቶችህ ጮኸዋልና፥ ጠላቶችህም ራሳቸውን አንሥተዋልና። 参见章节 |