መዝሙር 80:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 መሬቱን መነጠርህላት፤ እርሷም ሥር ሰድዳ አገሩን ሞላች። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከግብጽ የወይን ግንድ አመጣህ፥ አሕዛብን አባረርህ እርሷንም ተከልህ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 የምታድግበትን ቦታ መነጠርህላት፤ ሥሮችዋ በመሬት ውስጥ ጠልቀው መሠረት ያዙ፤ በምድሩም ላይ ተንሰራፋች። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 አንተስ ብትሰማኝ የድንገት አምላክ አልሆንህም፥ ለሌላ አምላክም አትስገድ። 参见章节 |