መዝሙር 80:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ለጎረቤቶቻችን የጠብ ምክንያት አደረግኸን፤ ጠላቶቻችንም ተሣሣቁብን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የእንባ እንጀራን መገብካቸው፥ እንባም በስፍር አጠጣሃቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በዙሪያችን ያሉ መንግሥታት መሬታችንን ለመውሰድ እርስ በእርሳቸው እንዲዋጉ አደረግህ፤ ጠላቶቻችን ሁሉ ይሳለቁብናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ጀርባውን ከመስገጃቸው መለሰ፥ እጆቹም በቅርጫት ተገዙ። 参见章节 |