መዝሙር 78:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ይህም የሰማነውና ያወቅነው፣ አባቶቻችንም የነገሩን ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 የሰማነውንና ያወቅነውን፥ አባቶቻችንም የነገሩንን፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 ስለ ሰማናቸውና ስለ ዐወቅናቸው፥ አባቶቻችንም ስለ ነገሩን ነገሮች እናገራለሁ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ደማቸውንም በኢየሩሳሌም ዙሪያ እንደ ውኃ አፈሰሱ፥ የሚቀብራቸውም አጡ። 参见章节 |