Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




መዝሙር 78:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 እርሱ የሠራውን ሥራ፣ ያሳያቸውንም ድንቅ ነገር ረሱ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 መልካም ሥራውንና ያሳያቸውን ተኣምራቱን ረሱ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ያሳያቸውን ተአምራት ሁሉ እና ያደረገውን መልካም ነገር ሁሉ ረሱ።

参见章节 复制

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 የእ​ስ​ረ​ኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክን​ድ​ህም ታላ​ቅ​ነት የተ​ገ​ደ​ሉ​ትን ሰዎች ልጆች ጠብ​ቃ​ቸው።

参见章节 复制




መዝሙር 78:11
5 交叉引用  

ነገር ግን ያደረገውን ወዲያውኑ ረሱ፤ በምክሩም ለመሄድ አልታገሡም።


እነርሱም በእግዚአብሔር ይታመናሉ፤ የእርሱንም ሥራ አይረሱም፤ ትእዛዞቹንም ይጠብቃሉ።


ለመሆኑ ቈንጆ ጌጣጌጧን፣ ሙሽራ የሰርግ ልብሷን ትረሳለችን? ሕዝቤ ግን፣ እጅግ ብዙ ቀን ረስቶኛል።


አባት የሆነህን ዐለት ከዳኸው፤ የወለደህን አምላክ ረሳኸው።


跟着我们:

广告


广告