መዝሙር 76:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 አንተ ፍርድን ከሰማይ አሰማህ፤ ምድርም ፈርታ ጸጥ አለች፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 አንተ ግን፥ አንተ ግሩም ነህ፥ ቁጣህን ማን ይቃወማል? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ፍርድህን ከሰማይ እንዲታወቅ ስታደርግ ምድሪቱ ፈርታ ጸጥ አለች፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ለዘለዓለምስ ምሕረቱን ለልጅ ልጅ ይቈርጣልን? 参见章节 |