መዝሙር 75:1 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም1 አምላክ ሆይ፤ ምስጋና እናቀርብልሃለን፤ ስምህ ቅርብ ነውና ምስጋና እናቀርብልሃለን፤ ሰዎችም ስለ ድንቅ ሥራህ ይናገራሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ለመዘምራን አለቃ፥ አታጥፋ። የአሳፍ የምስጋና መዝሙር። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም1 አምላክ ሆይ፥ እናመሰግንሃለን፤ አንተ ወደ እኛ ስለ ቀረብክ ለስምህ ምስጋና እናቀርባለን፤ ስላደረግኸው ድንቅ ሥራ እንናገራለን። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 እግዚአብሔር በይሁዳ ታወቀ፥ ስሙም በእስራኤል ታላቅ ሆነ። 参见章节 |