መዝሙር 73:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 አፋቸውን በሰማይ ላይ ያላቅቃሉ፤ አንደበታቸውም ምድርን ያካልላል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 በሰማይ ላይ በድፍረት ተናገሩ፥ አንደበታቸውም በምድር ውስጥ ተመላለሰ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 በእግዚአብሔር ላይ መናገርን ይዳፈራሉ፤ በምድር ላይ ከመናገርም አያቆሙም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ምልክቱንም አናውቅም፥ ከእንግዲህ ወዲህ ነቢይ የለም፤ እኛም ከእንግዲህ ወዲህ አናውቅም።” 参见章节 |