መዝሙር 73:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 በሰዎች የሚደርሰው ጣጣ አይደርስባቸውም፤ እንደ ማንኛውም ሰው መከራ አያገኛቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እንደ ሰው በድካም አልሆኑም፥ ከሰው ጋርም አልተገረፉም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 እንደ ሌሎች ሰዎች አይጨነቁም፤ በሌሎች ላይ የሚደርሰው ሥቃይ በእነርሱ ላይ አይደርስም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እንደ ላይኛው መንገድ፥ በዱር እንዳሉም እንጨቶች፥ በገጀሞ በሮችዋን ሰበሩ። 参见章节 |