መዝሙር 72:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለድኾችና ለችግረኞች ይራራል፤ ድኾችንም ከሞት ያድናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ለችግረኛና ለምስኪን ይራራል፥ የችግረኞችንም ነፍስ ያድናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ለድኾችና ለደካሞች ይራራል፤ በችግር ላይ ያሉትንም ሰዎች ከሞት ያድናል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 እንዲህም አልሁ፥ “በውኑ ልቤን በከንቱ አጸደቅሁአትን?” እጆቼንም በንጽሕና አጠብሁ። 参见章节 |