መዝሙር 68:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እግዚአብሔር ሆይ፣ በቂ ዝናብ አዘነብህ፤ ክው ብሎ የደረቀውን ርስትህን አረሰረስህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከሲና አምላክ ፊት፥ ከእስራኤል አምላክ ፊት ሰማያትም አንጠባጠቡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ብዙ ዝናብ እንዲዘንብ አደረግህ፤ ያረጀውን መሬትህን አደስህ፤ 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 የቤትህ ቅንዓት በልቶኛልና፥ የሚሰድቡህም ስድብ በላዬ ወድቆአልና። 参见章节 |