መዝሙር 67:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 እግዚአብሔር ይባርከናል፤ የምድርም ዳርቻዎች ሁሉ እርሱን ይፈሩታል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ምድር ፍሬዋን ሰጠች፥ እግዚአብሔር አምላካችንም ይባርከናል። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 እግዚአብሔር ስለሚባርከንም በምድር ዳርቻ ያሉ ሁሉ ይፈሩታል። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 አቤቱ፥ በሕዝብህ ፊት በወጣህ ጊዜ፥ በምድረ በዳም ባለፍህ ጊዜ፥ 参见章节 |