መዝሙር 67:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 እግዚአብሔር ሆይ፤ ሰዎች ያመስግኑህ፤ ሰዎች ሁሉ ምስጋና ያቅርቡልህ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 መንገድህንም በምድር፥ በአሕዛብ ሁሉ መካከል ማዳንህን እናውቅ ዘንድ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 አምላክ ሆይ፥ ሕዝቦች ያመስግኑህ፤ ሕዝቦች ሁሉ ያመስግኑህ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ጻድቃን ግን ደስ ይበላቸው፥ በእግዚአብሔርም ፊት ሐሤትን ያድርጉ፥ በደስታም ደስ ይበላቸው። 参见章节 |