መዝሙር 66:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ለስሙ ክብር ዘምሩ፤ ውዳሴውንም አድምቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በምድር ያላችሁ ሁሉ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥ ለስሙም ዘምሩ፥ ለምስጋናውም ክብርን ስጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ስሙን በማክበር ዘምሩ፤ በምስጋናም አክብሩት። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መንገድህን በምድር፥ በአሕዛብም ሁሉ ዘንድ ማዳንህን እናውቅ ዘንድ፥ 参见章节 |