መዝሙር 62:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እግዚአብሔር አንድ ነገር ተናገረ፤ እኔም ይህን ሁለት ጊዜ ሰማሁ፤ ኀይል የእግዚአብሔር ነው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ዓመፃን ተስፋ አታድርጉ፥ ቅሚያንም አትተማመኑት፥ ባለጠግነት ቢበዛ ልባችሁ አይኩራ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 እግዚአብሔር አንድ ጊዜ ተናግሮአል፤ ኀይል የእግዚአብሔር መሆኑን ሁለት ጊዜ ሰምቼአለሁ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ንጉሥ ግን በእግዚአብሔር ደስ ይለዋል፤ በእርሱም የሚምል ሁሉ ይከብራል፥ ዐመፅን የሚናገር አፍ ይዘጋልና። 参见章节 |