መዝሙር 59:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከክፉ አድራጊዎች ታደገኝ፤ ደም ከተጠሙ ሰዎችም አድነኝ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 አምላኬ ሆይ፥ ከጠላቶቼ አድነኝ፥ በላዬም ከቆሙት አስጥለኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከነዚያ ከክፉ ሰዎች አድነኝ፤ ከነዚያም ነፍሰ ገዳዮች ታደገኝ። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ምድርን አናወጥሃት፥ አወክሃትም፤ ተናውጣለችና ቍስልዋን ፈወስኻት። 参见章节 |