መዝሙር 55:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ጌታ ሆይ፤ ግፍንና ሁከትን በከተማዪቱ ውስጥ አይቼአለሁና፣ ግራ አጋባቸው፤ ቋንቋቸውንም ደበላልቅ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዐውሎና ከብርቱ ንፋስ ሸሽቼ በፈጠንሁ አልሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እግዚአብሔር ሆይ! በከተማይቱ ውስጥ ዐመፅንና ብጥብጥን ስላየሁ፥ የክፉዎችን ምክር አጥፋ፤ ዕቅዳቸውንም ደምስስ! 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በጠራሁህ ጊዜ ጠላቶች ወደ ኋላቸው ይመለሱ፤ አንተ አምላኬ እንደ ሆንህ እነሆ፥ ዐወቅሁ። 参见章节 |