መዝሙር 54:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 እነሆ፤ እግዚአብሔር ረዳቴ ነው፤ ጌታም ደግፎ ይይዘኛል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ የአፌንም ቃል አድምጥ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ነገር ግን አምላክ ረዳቴ ነው፤ ጌታም የሕይወቴ ደጋፊ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ልቤ በላዬ ደነገጠብኝ፥ የሞት ድንጋጤም መጣብኝ። 参见章节 |