መዝሙር 51:14 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 የድነቴ አምላክ እግዚአብሔር ሆይ፤ ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ አንደበቴም ስለ ጽድቅህ በእልልታ ይዘምራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 የማዳንህን ደስታ መልስልኝ፥ በእሽታ መንፈስም ደግፈኝ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 አቤቱ አዳኜ አምላኬ ሆይ! ደም ከማፍሰስ አድነኝ፤ ስለ አዳኝነትህም የምስጋና መዝሙር እዘምራለሁ። 参见章节 |