መዝሙር 50:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እኔ ግን ኰርማህን ከበረት፣ ፍየሎችህንም ከጕረኖ የምፈልግ አይደለሁም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከቤትህ ፍሪዳን ከመንጋህም አውራ ፍየልን አልወስድም፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እንዲሁም ከበረትህ ኰርማዎችን፥ ከጒሮኖህም አውራ ፍየሎችን ልወስድብህ አልፈልግም። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከኀጢአቴ ፊትህን መልስ፥ በደሌንም ሁሉ ደምስስልኝ። 参见章节 |