መዝሙር 50:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 አፍህን ለክፋት አዋልህ፤ አንደበትህም ሽንገላን ጐነጐነ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 አፍህ ክፋትን አበዛ፥ አንደበትህም ሽንገላን ተበተበ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ክፉ ነገር ለመናገር ለአንደበትህ ነጻነትን ሰጠኸው፤ ንግግርህም ሁሉ ሽንገላ ብቻ ነው። 参见章节የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የጽድቁን መሥዋዕት፥ መባውንም፥ የሚቃጠለውንም መሥዋዕት በወደድህ ጊዜ፥ ያንጊዜ በመሠዊያህ ላይ ፍሪዳዎችን ይሠዋሉ። 参见章节 |